አንተ ዕውር አይሁዳዊ ካለመኖር የፈጠረህን፥ እንደ ምራቅም ስትሆን ሰው ያደረገህን እግዚአብሔርን አላዋቂ ታደርገዋለህን? በምሳሌውና በመልኩ የፈጠረህ ነፍስህንና ሥጋህን አዋሕዶ ማስነሣት ይሳነዋልን?