ፊታቸውም ከፀሐይ ሰባት እጅ እንደሚያበራ፥ ሁሉም በነፍስና በሥጋ በሚነሣ ጊዜ በፍቅሩ ደስ እንደሚላቸው ተስፋ አድርገው ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ።