ስለዚህም በኋለኛዪቱ ቀን በነፍስና በሥጋ ደስ እንደሚያሰኛቸው ዐውቀው ሚስትና ልጆች እያሏቸው የዚህን ዓለም ጣዕምና የሞትን ምሬት አላወቁም፤ በኋለኛዪቱም ቀን በነፍስና በሥጋ ትንሣኤ እንዲደረግ ዐውቀው ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ።