በምትጠሩኝም ጊዜ እነሆ ከእናንተ ጋር አለሁ እላችኋለሁ፤ ከጠላቶቻችሁም እጅ አድናችኋለሁ፤ በእኔም አምናችኋልና፥ ትእዛዜንም አድርጋችኋልና፥ ከሕጌም አልወጣችሁምና፥ እኔ የምወደውን ወዳችኋልና በመከራችሁ ቀን ቸል አልላችሁም ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር።