የከለዳውያን ንጉሥ ሠራዊት ግን ሊወጉት ወድደው፥ ከከተማውና ከአገሩ አደባባይ ውጭ ሰፍረው ሳሉ በሞተ ጊዜ ወጥተው ሀገሩን አጠፉ፤ ከብቱንም ሁሉ ዘረፉ፤ ከቅጥር እስከሚጠጋ ወንድ ድረስ አላስቀሩም።