አንተም እንዲሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ባትተላለፍ እግዚአብሔር ፈቃድህን ያደርግልሃል፤ ነገርህንም ይወድልሃል፤ መንግሥትህንም ይጠብቅልሃል።