እንዲህም አለ፥ “አንተ እግዚአብሔር የመረጠው ሕዝብ ነህና፥ ከሰማይ የሚመጣ የፍቁር ማደሪያም ነህና የሚመርቁህ የተመረቁ ይሁኑ፤ የሚረግሙህም የተረገሙ ይሁኑ” አለ።