ስለዚህም እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች ቸል ባላቸው ጊዜ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን እንደ እርሻ እንድትታረስ አደረጋት፤ ሁልጊዜ ፈጣሪያቸውን ያሳዝኑታልና።