የሚመርቅህም ሁሉ የተመረቀ ነው፤ ያለ ፍርድም የሚረግምህ የተረገመ ነው፤ እግዚአብሔር አንተን ይወድህ ዘንድ ጎዳናህንና ሥራህን አከናውን።