በለዓምም፥ “እግዚአብሔር በአንደበቴ ያደረገውን ቃል እርሱን እናገራለሁ እንጂ እኔስ የእግዚአብሔርን ቃል ቸል ማለትና መተላለፍ አልችልም።