ቍጥሩም እንዲህ ነው፦ የወርቁ ወጭት አንድ ሺህ፥ የብሩም ወጭት አንድ ሺህ ነው። የብር ሳህኖች ሃያ ዘጠኝ፥ የወርቅ ጽዋዎችም ሠላሳ፥ የብርም ጽዋዎች ሁለት ሺህ አራት መቶ ዐሥር፥ ሌሎች ዕቃዎች ግን አንድ ሺህ ነበሩ።