አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ስለ እርስዋ በፍጹም ሰውነትህ እንድታዝን፥ በፍጹም ልቡናህም እንድትቈረቈር ባየ ጊዜ የደስታዋን ጌጥና የክብሩዋን መገለጥ አሳየህ። የተሰወረ ምሥጢር ነውና።