ለዘለዓለሙ በዚሁ እኖራለሁ እንጂ እንግዲህ ወዲህ ወደ ሀገሬ እንዳልመለስ ቈረጥሁ፤ ሁልጊዜ እጾማለሁ፤ እስክሞትም ድረስ አለቅሳለሁ እንጂ እህል አልበላም፤ ውኃም አልጠጣም።”