“አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣህ መልአኩ ዑርኤል፥ አንተ ወዴት ነህ? ወደ ብዙ ምርምር እገባ ዘንድ፥ ፍጻሜዬም ለጕስቍልናዬ ትሆን ዘንድ፥ ጸሎቴም ለተግዳሮት ይሆን ዘንድ እንዲህ ለምን አደረግኸኝ?”