ከዚህ በኋላም ፋናችንንና መብራታችንን አጠፋን፤ እናለቅስ ዘንድም ተቀመጥን፤ ያገሬ ሰዎችም ሁሉ ተነሥተው ይመክሩኝና ያረጋጉኝ ጀመሩ፤ ከዚህም በኋላ እስከ ማግሥትዋ ቀን ሌሊት ድረስ ዝም አልሁ።