አቤቱ ለባሪያህ ከፈቀድህለት፥ ዓለም ሰውን በሚችለው ገንዘብ ሙታን ሁሉ መኖርን ይችሉ ዘንድ እንዲያፈራልን እናርስና እንዘራ ዘንድ ልብንና ሕሊናን ብትሰጠን በተሻለን ነበር።