ነገር ግን በእጅህ የፈጠርኸው፥ በአምሳልህም የመሰልኸው ሰው አምሳልህ ነውና፥ ስለ እርሱም ሁሉን ፈጥረሃልና፥ እንግዲህ እንደ ገበሬ ዘር ለምን ታደርገዋለህ?