ገበሬ ብዙ ዘር እንደሚዘራ፥ ብዙ ተክልንም እንደሚተክል፥ ጊዜውም ቢሆን ዘሩ ሁሉ የሚበቅል እንደ አይደለ፥ ተክሉም ሁሉ ሥር የሚሰድድ እንደ አይደለ፥ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፤ ሁሉም የሚድኑ አይደሉም።”