ሥርዐትህ ጽኑ የሆነ፥ ትእዛዝህም የሚያስፈራ፥ ትእዛዝህም ጥልቆችን የሚያደርቅ፥ ቍጣህም ተራራዎችን የሚያቀልጥ፤ ሕግህም እውነት የሆነ፥