እኔም መለስሁለት፤ እንዲህም አልሁት፥ “ቃሌ እንደ ቀደመው ነው፤ አሁንም እንዲህ እላለሁ፦ ምድር አዳምን ባታስገኘው በተሻለ ነበር፤ ከአስገኘችውም እንዳይበድል ባስተማረችው ነበር።