እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “የዚህ የዛሬው ዓለም ፍጻሜው ገና አልሆነምና፤ የእግዚአብሔርም ክብር በውስጡ ለዘለዓለም ተገልጦ የሚኖር አይደለምና-። ስለዚህም ጽኑዓን ለድኩማን ለመኑ።