“በእነዚያም በሰባቱ ቀኖች ይህን የነገርሁህን ሥራቸውን ሁሉ ያዩ ዘንድ ለሰባት ቀን ነጻ ናቸው፤ ከዚያም በኋላ ወደ ቦታቸው ይመለሳሉ” አለኝ።