“ከዛሬ ጀምሮ ያገኙ ዘንድ ያላቸው የጻድቃን ነፍሳት ሥርዐታቸው ይህ ነው፤ ከሓድያንም መከራ ይቀበሉ ዘንድ የነገርሁህ ሥርዐታቸው፥ መንገዳቸውና ፍርዳቸው ይህ ነው።”