መጀመሪያዪቱ ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በዛሬው ሕይወታቸው በሞት እንዳያስታቸው በእነርሱ ያለ ክፉ አሳብን ድል ይነሡ ዘንድ በብዙ ድካም ተጋድለዋልና።