እነዚያ የኃጥኣን ነፍሳት ይዞራሉ እንጂ ወደ ጻድቃን ማደሪያ አይገቡም፤ ከዚህ በኋላ መከራ ይቀበላሉ፤ ይጨነቃሉ፤ ያዝናሉም፤ ሰባቱንም ሥርዐታት ያሳዩአቸዋል።