የሰው ልጆች ያልቅሱ፤ የምድረ በዳ አውሬዎች ግን ደስ ይበላቸው፤ ከአዳም የተወለዱ ሁሉም ያልቅሱ፤ የእንስሳ መንጋዎችም ደስ ይበላቸው።