የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 5:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም ያሳ​ተን፥ ወደ ጥፋ​ትም የመ​ራን፥ ወደ ሞት ጎዳ​ናና ወደ ጥፋት መን​ገ​ድም የወ​ሰ​ደን፥ ከዛሬ ጀምሮ ከእኛ ሕይ​ወ​ትን ያራ​ቃት፥ ክፉ ልቡና በእኛ ጸን​ት​ዋ​ልና። ይህም በተ​ወ​ለዱ ሁሉ ላይ ነው እንጂ በጥ​ቂ​ቶች ብቻ አይ​ደ​ለም።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 5:48
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች