የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 3:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም ጠየ​ቅ​ሁት፤ እን​ዲ​ህም አል​ሁት፥ “በፊ​ትህ እና​ገር ዘንድ መን​ገድ ሰጥ​ተ​ኸ​ኛ​ልና እነሆ፥ በእ​ው​ነት አንተ አል​ኸኝ፤ ወጣት የነ​በ​ረች እና​ታ​ችሁ ፈጽማ አረ​ጀች፤ ኀይ​ላ​ች​ንስ እንደ ቀደ​ሙን ሰዎች ኀይል ለምን አል​ሆ​ነ​ል​ንም?”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 3:49
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች