ሊገድሉት በከበቡት በእነዚያ በብዙዎች ላይም ወረደ፤ ከዐመዳቸው ትቢያና ከቃጠሏቸው ጢስ በቀር ከእነርሱ የተረፈ እስከማይኖር ድረስ ሁሉንም አቃጠላቸው። ከዚህም በኋላ ደንግጬ ነቃሁ።