ከአፉ የእሳት ማዕበልን፥ ከከንፈሩም የእሳት ነበልባልን፥ ከአንደበቱም የእሳት ፍምን እንደ ጥቅል ነፋስ አወጣ እንጂ፤ ያ የእሳት ማዕበል፥ ያም የእሳት ነበልባል፥ ያም የእሳት ፍም ሁሉ ተቀላቅሎ እንደ ጥቅል ነፋስ ሆነ።