ከሚለቅሙት ፍሬ ሁሉ እንደ አንድ ፍሬ፥ በጨለማ ቦታ ውስጥም እንደ አለ መብራት፥ ከጥልቅም እንደሚያድን የመርከብ ወደብ ከነቢያት ሁሉ አንድ አንተ ብቻ ቀርተህልናልና።