ትርጓሜውም እንዲህ ነው፤ ከዚያ መንግሥት ወገን መካከል ብዙ ሁከት ይፈጠራል፤ መንግሥትም ለመውደቅ ትንገዳገዳለች፤ ነገር ግን ጸንታ ትኖራለች እንጂ ያንጊዜ አትወድቅም።