ያኔ የማደርገው ሁሉ ተቀባይነትን ያገኛል፤ ሕዝብህን በትክክል እመራለሁ፤ ለአባቴ ዙፋንም የተገባሁ እሆናለሁ።
ሥራዬ ሁሉ የተወደደ ይሁን፤ ወገኖችህንም በእውነት ልግዛ፤ ለአባቶች ዙፋኖችም የተዘጋጀሁ ልሁን።