ከዚህ ቅጣት በተቃራኒ ለሕዝቦችህ ደግነትን አደረግህ፤ ልባቸውን አስታገስህ፤ ጣፋጭ የሆኑት ድርጭቶችም በምግብነት ሰጠሃቸው።
ለሕዝብህም በጠላቶቻቸው ፊት በጎ አደረግህላቸው፥ ለፍላጎታቸውም ድርጭትን ሰጠሃቸው። ጣዕሙ ልዩ የሆነ መናንም ይበሉ ዘንድ ሰጠሃቸው።