የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚህ ዓይነት በመጥፎ ዕድል ወይም በኃይል ተፅዕኖ የከበረውን የእግዚአብሔር ስም ለድንጋይና ለእንጨት በሰጡ ጊዜ የሰዎች ሕይወት በወጥመድ ገባች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በች​ግር ወይም በግድ ሰው ሁሉ ተገ​ዝ​ት​ዋ​ልና ይህ ለሰው መሰ​ና​ክ​ልን ሆነ፤ ከእ​ነ​ርሱ ጋር አን​ድ​ነት የሌ​ለ​ውን የፈ​ጣ​ሪን ስም ለሚ​ጠ​ቀ​ሙ​ባ​ቸው ለድ​ን​ጋ​ይና እን​ጨት አድ​ር​ገ​ው​ታ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 14:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች