የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሐውልቶች ይመለኩ ዘንድ ያዘዙ ገዢዎች ነበሩ፤ ከእነርሱ ርቀው የሚኖሩ በመሆናቸው በግንባር አክብሮታቸውን መግለጽ ላልቻሉት ሁሉ፥ የሚያከብሩትን ንጉሥ ምስል ያዩ ዘንድ፥ የገጽታው ንድፍ ተሠርቶ ይቀርብላቸው ነበር። ዓላማውም ከዓይነ የራቀውን በቅርብ እንዳለ ማስመሰል ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሩቅ ስለ​ሚ​ኖሩ ፊት ለፊት ሊያ​ከ​ብ​ሯ​ቸው የማ​ይ​ቻ​ላ​ቸ​ውን ሰዎች ቅርፁ በሩቅ ያለ መል​ካ​ቸ​ውን ቀረፁ፥ በእ​ነ​ርሱ ዘንድ ክቡር ለሚ​ሆን ለን​ጉ​ሡም ግልጥ የሆነ ምስል ሠሩ​ለት። የሌ​ለ​ው​ንም እን​ዳለ አድ​ር​ገው በት​ጋት ይለ​ም​ናሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 14:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች