የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እግዚአብሔርን የማያውቁ ሁሉ፥ በእውነት በባሕርያቸው ከንቱ ናቸው፤ ከሚታዩት መልካም ነገሮች፥ እርሱ የሆነውን ወደ ማወቅ አልደረሱም፤ አልያም የእጁን ሥራዎች በመመልከት፥ ሠሪውን ማስተዋል አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የማ​ወቅ ጕድ​ለት በል​ቡ​ና​ቸው ያለ​ባ​ቸው ሰዎች ሁሉ በእ​ው​ነት ከንቱ ናቸ​ውና፥ በሚ​ታዩ መል​ካም ነገ​ሮች ያለ​ውን ያውቁ ዘንድ ተሳ​ና​ቸው፥ ሥራ​ው​ንም እያዩ ሠሪ​ውን አላ​ወ​ቁ​ትም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 13:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች