የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነኚህንም እንኳ ሰዎች በመሆናቸው ራራኽላቸው፤ ከሠራዊትህ ፊት ፊት ተርቦችን በመላክ ጥቂት በጥቂት አጠፋሃቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን ሰውን ይቅር እን​ደ​ም​ትል እነ​ር​ሱ​ንም ይቅር አል​ኻ​ቸው፤ እነ​ር​ሱ​ንም ጥቂት በጥ​ቂት እን​ዲ​ያ​ጠፉ ከሠ​ራ​ዊ​ትህ አስ​ቀ​ድሞ የት​ንኝ ወራ​ሪን ላክ​ህ​ባ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 12:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች