እኒያ ራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ሕፃናትን የሚገድሉ ወላጆች፥ በአባቶቻችን እጅ ይጠፉ ዘንድ ፈረድህ፤
ከማንም ዘንድ ረዳት የሌላቸው ሰዎችንም ይገድላሉ፥ በአባቶቻችንም እጅ ታጠፋቸው ዘንድ ወደድህ።