ስለዚህ በጠላቶቻችን ላይ ቅጣትህን ባለማክበድህ፥ እኛም በፍርዳችን ላይ ያንተን ደግነት እናስብ ዘንደ አስተማርኸን፤ ለፍርድም በቀረብን ጊዜ ምሕረትህን እንጠባበቃለን።
ስለዚህም በፈረድህባቸው ጊዜ ቸርነትህን እናስብ ዘንድ፥ እኛን እየመከርህ ጠላቶቻችንን በብዙ ፍርድ ብዙ ጊዜ ትቀጣቸዋለህ፤ በፈረድህብንም ጊዜ ይቅርህታን ተስፋ እናደርጋለን።