አንተ ግን ኃይልህን ተቆጣጥረህ፥ ፍርድህን ሚዛናዊ አድርገህ፥ ከታላቅ ምሕረት ጋር ታስተዳድረናለህ፤ አንተ ከፈቀድህ ሥልጣኑ በእጅህ ነውና።
አንተ ኀያል መኰንን ስትሆን በቅንነት ትፈርዳለህ። መቼም ቢሆን ከወደድህ ከሃሊነት በአንተ ዘንድ አለና በብዙ ቸርነት ታኖረናለህ።