ቀደም ሲል ያዋረዱትንና ያላገጡበትን ሰው፥ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ አደነቁት፤ ምክንያቱም በጻድቃኑ ላይ ከደረሰው እጅግ የተለየ የውሃ ጥም ስለ ደረሰባቸው ነበር።
በመከራቸውም በጎ ነገር እንዳደረገላቸው በሰሙ ጊዜ እነርሱ ከእግዚአብሔር የተገኘ ደስታ አደረጉት።