ከጠላቶቹ ጠበቀችው፤ ካጠመዱበትም ወጥመድ አወጣችው። በመራራዉ የትግል ወቅት ሸለመችው። የተቀደሰ ተግባር ከሁሉም በላይ መሆኑን አስተማረችው።
ከጠላቶቹም እንደ አደራ ዕቃ ጠበቀችው፥ ከከበቡትም ሰዎች አዳነችው። ለእግዚአብሔርም በበጎ መገዛት ከሁሉ እንደሚጸና ያውቅ ዘንድ በጽኑ ገድል ጊዜ ድልን ሰጠችው።