ከጨቋኞችና ከስግብግቦች ጋር ስፋለም፥ ከጐኑ ቆመች፤ ባለጸጋም አደረገችው።
ከሚቀሙትና ከሚበረታቱበትም ሰዎች የተነሣ ጠበቃ ሆና ቆመችለት፤ ረዳችውም።