የወይን ጠጅና ሙዚቃ ልብን ያስደስታሉ፤ የጥበብ ፍቅር ግን ከሁሉም ይልቃል።
ወይንና ማሕሌት ልብን ደስ ያሰኛሉ፥ ከሁለቱም ይልቅ ጥበብን መውደድ ደስ ያሰኛል።