ይህ ምንድነው? ያስ ለምን ሆነ? ማለት አይገባህም፤ ሁሉም ነገር የተፈጠረው በምክንያት ነውና።
ሁሉም ለመፍቅዳቸው ተፈጥሯልና “ይህ ለምንድን ነው? ያስ ለምንድን ነው?” የሚል የለም።