የጐሪጥ ከሚያይህ ሰው ምክርን አትጠይቅ፤ ባንተ ከሚቀኑ ሰዎች ሐሳብህን ደብቅ።
ከሚጠባበቅህ ሰው ጋራ አትማከር፤ ከሚመቀኝህም ሰው ነገርህን ሰውር።