ምላስ የሥጋን ጣዕም እንደሚለይ ሁሉ፥ አስተዋል አድማጭም የውሸት ቃልን ይለያል።
ጽዮንንም የቃልህን በረከት ሙላት፤ ክብርህንም በወገኖችህ ላይ ሙላ።