በመጀመሪያ የፈጠርኻቸውን አንጻቸው፤ በስምህ የተተነበየውን ሁሉ ፈጽም።
የክፋት ተቃራኒዋ በጎነት ናት፤ የሞትም ተቃራኒዋ ሕይወት ናት፤ እንደዚሁ የጻድቅ ተቃራኒው ኃጥእ ነው።