ለቅድስት ከተማህ፥ ማረፊያህ ለሆነችው ለኢየሩሳሌም ርኀራኄ ይኑርህ።
ከእነርሱም የባረካቸውና ከፍ ከፍ ያደረጋቸው አሉ፤ ከእነርሱም የቀደሳቸውና የተገለጠላቸው አሉ። ከእነርሱም የረገማቸውና ያጐሳቈላቸው አሉ፤ እንደ ሥራቸውም የወነጀላቸው አሉ።